በዚህ የገፃችን ክፍል እንቅስቃሴዎቻችን እና ስራዎቻችን በማህበራዊ እና ዋና ዋና ሚድያዎች ምን ይመስላል የሚለውን ማስፈንጠሪያዎቹን በመንካት መመልከት ይችላሉ::
አይኬር (Icare) #እኔምያገባኛል ንቅናቄ በዉመን ኢኮኖሚክ ኢምፓወርመት አፍሪቃ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ስር የሚገኝ የሴቶችን መሰናክል የሆነውን የወር አበባ ድህነት ለመቅረፍ እየሰራ ያለ ንቅናቄ ነው::
https://p.dw.com/p/418ra?maca=am-Whatsapp-sharing
ttps://youtu.be/yJ6cQ9rgGy8